DISCOVER ON SINGIFY
suno_musicfy_ready Cover
Authentic traditional Gojjam Ethiopian music. Preserve the original melody, tune, phrasing, rhythm, and musical structure exactly. Do not compose a new melody or change the existing musical identity.
Lyrics
[vers 1] ባህር ተሻገረ እርቆ በረረ ከልካይ የለሽ ልቤ ሄደ እየዘመረ የፍቅር የውበት የሰላሙ አዝመራ እርግቡ ልቤ ነው ላክሁት ካንች ጋራ እርግቡ ልቤ ነው ላክሁት ካንች ጋራ ባህር ተሻገረ እርቆ በረረ ከልካይ የለሽ ልቤ ሄደ እየዘመረ የፍቅር የውበት የሰላሙ አዝመራ እርግቡ ልቤ ነው ላክሁት ካንች ጋራ [vers 2] ያገር ልምላሜው የተራራው ውበት የእንስሳ አራዊቱ የአዋፍ ዘሩ ጩኸት ጋራ ሸንተረሩ ጫካው አቀበቱ ውል ይላል በአይኔ ላይ አንች ያለሽበቱ ውል ይላል በአይኔ ላይ አንች ያለሽበቱ [vers 3] ትዝ ይለኛል የአበባው መዓዛ ትዝ ይለኛል አዝመራ እና እሸቱ ይታየኛል አውድማው ቁልሉ ይታየኛል የፍቅር ውበት ሀብቱ ይታየኛል ምንጩ ወንዙ ሀይቁ ስንቱ ስንቱ ፏፏቴው ጩኸቱ ትዝ ይለኛል አብረን የዋልንበት ትዝ ይለኛል ታየኝ ስንቱ ስንቱ [vers 4] ወንዙ ሸለቆው ተራራው ታየኝ ሀገሬ እሱ ነው ወንዙ ሸለቆው ተራራው ታየኝ ሀገሬ እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው [vers 5] ባህር ተሻገረ እርቆ በረረ ከልካይ የለሽ ልቤ ሄደ እየዘመረ የፍቅር የውበት የሰላሙ አዝመራ እርግቡ ልቤ ነው ላክሁት ካንች ጋራ እርግቡ ልቤ ኘው ላክሁት ካንች ጋራ [vers 6] ቃልሽ በአንደበቴ ሰፍሮ የሚኖረው ለውለታሽ ምላሽ ልቤ ቃልም የለው ቢርቅ ከአድማስ ወዲያ ክልልሽ ሀገሩ ሳስታምም ኗሪ ነኝ አንችን በእሹሩሩ ሳስታምም ኗሪ ነኝ አንችን በእሹሩሩ እናንየ በመናፈቅ ሰብል ሆድየዋ ልቤ ተሞሽሮ እናንየ ይኖራል ዘላለም እናንየ ትዝታሽ ተቋጥሮ እናንየ መውደድሽ መድሀኒት እናንየ ትዝታሽ ቤዛየ እናንየ በደህና እንገናኝ እናንየ ጥላ ሰው ገላየ [vers 7] ወንዙ ሸለቆው ተራራው ታየኝ ሀገሬ እሱ ነው ወንዙ ሸለቆው ተራራው ታየኝ ሀገሬ እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው [vers 8] አሀ አሀ አይይና አሀሀሀ አይይናይ አሀሀሀይ ናናይናይነይነይይይነይ መውደድሽ መድሀኒት ትዝታሽ ቤዛየ በደህና እንገናኝ ጥላ ሰው ገላየ ጥላ ሰው ገላየ ጥላ ሰው ገላየ ጥላ ሰው ገላየ ቃልሽ በአንደበቴ ሰፍሮ የሚኖረው ሰፍሮ የሚኖረው ለውለታሽ ምላሽ ልቤ ቃልም የለው ልቤ ቃልም የለው ልቤ ቃልም የለው
Song idea